ቻይና ግማሽ ቢሊየን ዶላር የኢትዮጵያን ዕዳ መክፈያ ጊዜ አራዘመች

Photo credit- PM office የኢትዮጵያ ዋነኛ አበዳሪ፣ ቻይና ፣ በአውሮፓውያኑ አቆጣጠር እስከ 2024 ድረስ መክፈል የሚጠበቅባትን ግማሽ ቢሊየን ዶላር የኢትዮጵያን ዕዳ መክፈያ ጊዜ አራዘመች። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ኢትዮጵያ አባልነቷ ተቀባይነት ባገኘበት የደቡብ አፍሪካው የጆሀንስበርግ የብሪክስ ጉባኤ ላይ ከቻይናው ፕሬዝዳንት ቪ ጂንፒንግ ጋር በነበራቸው ውይይት ነበር የብድር እፎይታው ይፋ የተደረገው። ሆኖም በወቅቱ ሾለ ብድር እፎይታው …

ቻይና ግማሽ ቢሊየን ዶላር የኢትዮጵያን ዕዳ መክፈያ ጊዜ አራዘመች Read More »