የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮምሽን በየጊዜው ለባለሀብቶች የሚሰጠውን አገልግሎት ዘመናዊ እና ቀልጣፋ ለማድረግ የተለያዩ ስራዎችን በመስራት ላይ ይገኛል። በመጪ ጊዜያትም ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢንደስትሪ ልማት ተቋም ጋር በመተባበር የኮሚሽኑን የድጋፍ እና ክትትል ስራ ለማዘመን የሚረዳ ጥራቱ የጠበቀ እና ዘመናዊ የመረጃ አሰባሰብ አሰራር የሚጀምር ይሆናል።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *