የውጭ አገር ዜጎች ምዝገባ

ሀሰተኛ ሰነዶችን ማለትም

  • ሀሰተኛ ቋሚ መኖሪያ ፈቃድ
  • ሀሰተኛ ጊዜያዊ የመኖሪያ ፈቃድ
  • ሀሰተኛ ትውልደ ኢትዬጵያዊ መታዎቂያ
  • ሀሰተኛ ቪዛ እና ሌሎች ሀሰተኛ ሰነዶችን ይዘው ያሉ የውጭ ሀገር ዜጐች፣
  • ካምፓኒ ምዝገባ ሳያከናውኑ የውጭ ዜጐችን እያሰሩ ያሉ ተቋማቶች
  • የኢሚግሬሽን ስርአትን ሳያሟሉ እና በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሀገር ገብተው እየኖሩ ያሉ እና ህጋዊ ስርዓት ውስጥ ያልገቡ፣ ቪዛ እና የመኖሪያ ፈቃድ ሳያድሱ በህገ ወጥ መንገድ ከተፈቀደላቸው ጊዜ በላይ የሚቆዩ የውጭ ሀገር ዜጎች ምዝገባ እያካሄድን መሆኑ ይታወቃል። ስለሆነም እስከ የካቲት 30/2016ዓ.ም ድረስ ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ በስራ ሰዓት ፒያሳ በሚገኘው ኢሚግሬሽን ቢሮ በመገኘት እንድትመዘገቡና ወደ ህጋዊ የምዝገባ ስርአት እንድትገቡ እናሳስባለን።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *