የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለውጭ ባለሀብቶች የሀገር ውስጥ ገቢያቸውን ወደ ውጭ ምንዛሬ መቀየር እንዲችሉ በአሁን ጊዜ ዋስትና እየሰጠ ነው፡፡

ኢትዮጵያ ውስጥ የውጭ ምንዛሪ ማግኘት አስቸጋሪ ነው በሚል የውጭ ባለሃብቶች ለረጅም ጊዜ ሲያነሱት የቆየው ቅሬታ የሚቀርፍ መፍትሔ በመሆኑ ይህ ትልቅ እድገት ነው።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *