አየር መንገዱ ወደ አንጎላ ሉዋንዳ ከተማ ዕለታዊ በረራ ጀመረ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አንጎላ ሉዋንዳ ከተማ የሚያደርገውን በረራ ዕለታዊ ማድረጉን አስታወቀ።

ወደ አንጎላ ሉዋንዳ ከተማ ሲደረግ የነበረው ሳምንታዊ በረራ በየዕለቱ እንዲሆን መደረጉ መንገደኞች የተመቸ የጉዞ አማራጭ እንዲኖራቸው እንደሚያስችል አየር መንገዱ አስታውቋል።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *