“ሁሉም ሸቀጥ ከጦር መሳሪያ በስተቀር (Everything But Arms – EBA)” ስለሚባለው ለ 49 ሃገራት ስለተፈቀደው የአውሮፓ ህብረት 🇪🇺 ታላቅ የንግድ እድል ሰምተው ያውቃሉ? ይህ የንግድ እድል ተግባር ላይ የዋለበት 22ኛ ዓመት በመጋቢት ወር ይከበራል!

በዚህ የንግድ እድል አማካኝነት ኢትዮጵያ ወደ አውሮፓ ህብረት የምትልካቸው ሁሉም ምርቶች (ከመሳሪያ እና ጥይት በስተቀር) ከታሪፍ እና ከኮታ ነፃ ናቸው::

ለዚህ ኢትዮጵያ 🇪🇹 ላለፉት 22 ዓመታት በአውሮፓ ህብረት ነፃ፣ የባለ አንድ ወገን እና ያልተገደበ የገበያ መዳረሻ አግኝታለች።

ስለ EBA የንግድ እድል የበለጠ ለማወቅ ከታች ያለውን ሊንክ ይመልከቱ፡፡

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *