ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በ3ኛው የቤልት ኤንድ ሮድ ፎረም መክፈቻ መርሃ ግብር ላይ ንግግር አደረጉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በ3ኛው የቤልት ኤንድ ሮድ ፎረም መክፈቻ መርሃ ግብር ላይ ንግግር አድርገዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በንግግራቸው የቻይና-አፍሪካን ግንኙነት ጥንተ መሰረት እና እድገት አውስተው በቤልት ኤንድ ሮድ ኢኒሼቲቭ (BRI) የመሰረተ ልማት ክንውን በአፍሪካ አህጉር የተጣለውን ጠንካራ የትብብር መሰረትም አንስተዋል።

በማደግ ላይ ያለውን የአፍሪካን ተፅእኖ የመፍጠር አቅም አፅንዖት በመስጠትም በባለ ብዙ ወገን መድረኮች አካታችነትን ማረጋገጥ ተገቢ እንደሆነም አስረድተዋል።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *