Uncategorized

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ስርዓት ማሻሻያ አደረገ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ስርዓት ማሻሻያ አድርጓል። በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መግለጫ መሰረት ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረገው የውጭ ምንዛሪ ማሻሻያም የሚከተሉትን 13 ዐበይት አዳዲስ የፖሊሲ ለውጦችን ያካትታል ፦ 1. የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ሥርዓቱ የውጭ ምንዛሪ ተመን በባንኮችና በደንበኞቻቸው መካከል ወደሚወስንበት የገበያ ሥርዓት ይሸጋገራል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሚና፣ ገበያውን በማረጋጋት ላይ ያተኮረ ይሆናል፡፡ 2. የውጭ …

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ስርዓት ማሻሻያ አደረገ Read More »

ኢትዮጵያ ወደ ተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ ትግበራ ገባች

ኢትዮጵያ ወደ ተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ ትግበራ መግባቷን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል፡፡ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም ፖሊሲ ሙሉ መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም ፖሊሲ ሙሉ መግለጫ የ2010 ዓ.ም የፖለቲካ ለውጥን ተከትሎ መንግሥት አያሌ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ተግባራትን አከናውኗል። ባለፉት ጊዜያት የተከማቹ የኢኮኖሚ መዋቅራዊ ችግሮችን ለመፍታት ላለፉት ስድስት ዓመታት ማሻሻያዎችን ሲያደርግ እንደቆየ ይታወቃል። …

ኢትዮጵያ ወደ ተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ ትግበራ ገባች Read More »

የውጭ ባንኮች ወደ አገር ውስጥ እንዲገቡ እየተከናወነ ያለው ስራ ኢንቨስትመንት ለመሳብ የሚያግዝ ነው – የምጣኔ ሀብት ባለሙያ

የውጭ አገር ባንኮች ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ እየተከናወነ ያለው ስራ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትና የውጭ ባለሀብቶችን ለመሳብ የተሻለ እድል እንደሚፈጥር የምጣኔ ሀብት ባለሙያው ዶክተር ብርሃኑ ዓለሙ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትናንት ባካሄደው 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱ ጥያቄዎችና አስተያየቶች ምላሽና ማብራሪያ መስጠታቸው ይታወቃል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢኮኖሚውን አስመልክቶ በሰጡት …

የውጭ ባንኮች ወደ አገር ውስጥ እንዲገቡ እየተከናወነ ያለው ስራ ኢንቨስትመንት ለመሳብ የሚያግዝ ነው – የምጣኔ ሀብት ባለሙያ Read More »

የሆቴሎች የኮኮብ ደረጃ ምደባ በአዲስ መልክ ሊሰራ ነው

የሆቴሎች የኮኮብ ደረጃ ምደባ በአዲስ መልክ ሊሰራ መሆኑን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ከመስከረም ጀምሮ ከዚህ በፊት የተሰጠው የኮኮብ ደረጃ ስራ ላይ እንደማይውልም ገልጿል። የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ፤ ሚኒስቴሩ አሁን በሚያደረገው የዳግም ደረጃ ምዘና ሂደት ውስጥ የማያልፉ ሆቴሎች ከዚህ ቀደም የተሰጣቸው የኮኮብ ደረጃ በሕጉ መሰረት የአገልግሎት ጊዜው ያበቃ በመሆኑ እንደሚሰረዝ ተናግረዋል፡፡ ይህ ዳግም ምደባ በዋናነት …

የሆቴሎች የኮኮብ ደረጃ ምደባ በአዲስ መልክ ሊሰራ ነው Read More »

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፖላንድ ዋና ከተማ ዋርሶው የጀመረው አዲስ በረራ የኢትዮጵያና የፖላንድን ትስስር ያጠናክራል

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፖላንድ ዋና ከተማ ዋርሶው የጀመረው አዲስ በረራ የኢትዮጵያና የፖላንድን የንግድና የኢንቨስትመንት ትስስር ለማጠናከር እንደሚያግዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፖላንድ ዋርሶው ትላንት ማምሻውን አዲስ በረራ የጀመረ ሲሆን በረራውም በሳምንት አራት ጊዜ ይደረጋል ተብሏል። በማስጀመሪያ መርኃ-ግብሩ የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፍተኛ አመራሮች፣ …

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፖላንድ ዋና ከተማ ዋርሶው የጀመረው አዲስ በረራ የኢትዮጵያና የፖላንድን ትስስር ያጠናክራል Read More »

በ2017 በጀት ዓመት በሌማት ትሩፋት የንብ ማነብ 375 ሺህ ቶን የማር ምርት ለማግኘት ታቅዷል – የግብርና ሚኒስቴር 

በ2017 በጀት ዓመት በሌማት ትሩፋት የንብ ማነብ መርሐ ግብር 375 ሺህ ቶን የማር ምርት ለማግኘት መታቀዱን ግብርና ሚኒስቴር አስተወቃ። በግብርና ሚኒስቴር በእንስሳት ሃብት ልማት ዘርፍ የንብ እና ሀር ሃብት ልማት ዴስክ ኃላፊ አዚዛ አያሌው፤ ኢትዮጵያ በማር ምርት ከአፍሪካ 1ኛ ከዓለም ደግሞ 10ኛ ደረጃ ላይ እንደተቀመጠች ገልጸዋል። በኢትዮጵያ ዓመቱን ሙሉ የንብ ቀሰም እጽዋቶች፣ ከ2 ሚሊየን በላይ …

በ2017 በጀት ዓመት በሌማት ትሩፋት የንብ ማነብ 375 ሺህ ቶን የማር ምርት ለማግኘት ታቅዷል – የግብርና ሚኒስቴር  Read More »

የዲጂታል ገንዘብ የሆነው ክሪፕቶከረንሲ ምንድን ነው? እንዴትስ ይሰራል?

ከወረቀትና የሳንቲም ገንዘብ በተጨማሪ የዲጂታል ገንዘቦች የክፍያና ኢንቨስትመንት አማራጭ እየሆኑ መጥተዋል አንዳንድ ሰዎች እና ተቋማት ክሪፕቶ በመባል የሚታወቀውን የክፍያ አማራጭ በመጠቀም ግብይቶችን ያካሂዳሉ የዲጂታል ገንዘብ የሆነው ክሪፕቶከረንሲ ከወረቀትና የሳንቲም ገንዘብ በተጨማሪ አሁን ላይ ሌላኛው ለግዢ እና ኢንቨስትመንት ጥቅም ላይ የሚውል ገንዘብ እየሆነ መጥቷል። አንዳንድ ተቋማትና እና ግለሰቦች አሁን ላይ የፋይናንስ ክፍያዎችን ክሪፕሮከረንሲ በመባል የሚታወቀውን የዲጂታል …

የዲጂታል ገንዘብ የሆነው ክሪፕቶከረንሲ ምንድን ነው? እንዴትስ ይሰራል? Read More »

ኢትዮጵያ በሻይ ቅጠል ምርት ባለኃብቶች በስፋት እንዲሳተፉ ትሻለች 

የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ባለኃብቶች በሻይ ቅጠል ምርት በስፋት እንዲሳተፉ ጥሪ አቀረበ። ከዛሬ ሦስት ዓመት በፊት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሃሳብ አመንጪነት ወደ ሥራ የተገባው የሻይ ቅጠል ምርትን የማስፋት ሥራ ጥሩ ጅማሮ ማሳየቱ ተገልጿል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የዛሬ ሦስት ዓመት በሻይ ቅጠል ምርት ከአፍሪካ ቀዳሚ የሆነችውን ኬንያን ከጎበኙ በኃላ ተሞክሮውን ለማስፋት በስፋት እየተሰራ መሆኑም ተጠቅሷል። …

ኢትዮጵያ በሻይ ቅጠል ምርት ባለኃብቶች በስፋት እንዲሳተፉ ትሻለች  Read More »

የስራና ክህሎት ሚኒስቴር የስራ ዕድልን ለማስፋት ያለመ ስምምነት ከቶፓን ግራቪቲ ግሩፕ ኩባንያ ጋር ተፈራረመ

የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ለስራ አጥ ወገኖች የሥራ ዕድል ለማመቻቸት ያለመ ስምምነት ከቶፓን ግራቪቲ ግሩፕ ኩባንያ ጋር ተፈራረመ። ስምምነቱን የስራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሀት ካሚል እና የቶፓን ግራቪቲ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጂን ፒየር ተፈራርመዋል። ቶፓን ግራቪቲ ተቀማጭነቱን በተባበሩት አረብ ኤሚሬትስ ያደረገ ሲሆን በህትመት ኢንዱስትሪ ላይ የተሰማራ ኩባንያ እና በበርካታ የዓለም አገራት ቅርጫፎች ያሉት ነው። የስራ እና ክህሎት …

የስራና ክህሎት ሚኒስቴር የስራ ዕድልን ለማስፋት ያለመ ስምምነት ከቶፓን ግራቪቲ ግሩፕ ኩባንያ ጋር ተፈራረመ Read More »

በሻንጋይ ኤክስፖ የዲጂታል ኢትዮጵያ መርሐ ግብርን እውን ለማድረግ ልምድና ተሞክሮ አግኝተናል – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ

በሻንጋይ ኤክስፖ ኢትዮጵያ ተግባራዊ እያደረገች ያለውን የዲጂታል ኢትዮጵያ መርሐ ግብርን እውን ለማድረግ የሚያግዝ ልምድና ተሞክሮ ማግኘት ችለናል ሲሉ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ ገለፁ። በቻይና – ሻንጋይ ከተማ በመካሄድ ላይ ባለው የሻንጋይ 2024 ኤክስፖ ላይ የታደሙት ሚኒስትሯ በማህበራዊ ተስስር ገፃቸው÷ በኤክስፖው በዘመናዊ ዲጂታል ቴክኖሎጂ የታገዘ የመሠረተልማት ዝርጋታና ቅንጅት በከተማና መሠረተ ልማት ሴክተር ትኩረት …

በሻንጋይ ኤክስፖ የዲጂታል ኢትዮጵያ መርሐ ግብርን እውን ለማድረግ ልምድና ተሞክሮ አግኝተናል – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ Read More »