ወመዘክር ሰነዶችን በሕገወጥ መንገድ የሚያስወግዱ ተቋማትን ተጠያቂ እንደሚያደርግ አሳወቀ
አስፈላጊ ሰነዶችን በሕገወጥ መንገድ በራሳቸው አልያም በጨረታ የሚያስ ወግዱ ተቋማትን በሕግ አግባብ ተጠያቂ እንደሚያደርግ የኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጽሐፍት አገልግሎት (ወመዘክር) አስታወቀ። በአሁኑ ወቅት ከ35 በላይ ተቋማት ሰነዶቻቸው በሕጋዊ መንገድ እንዲወገድላቸው ለአገልግሎቱ ጥያቄ ማቅረባቸው ተገልጿል። የኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጽሐፍት አገልግሎት የተቋማትን ሰነዶች የማስወገድ ሥራ መጀመሩን አስታውቋል፤ በትናንትናው እለትም የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤትንና የሙገር ሲሚንቶ ሰነዶችን በሕጋዊ መንገድ …
ወመዘክር ሰነዶችን በሕገወጥ መንገድ የሚያስወግዱ ተቋማትን ተጠያቂ እንደሚያደርግ አሳወቀ Read More »