OneStop

የሆቴሎች የኮኮብ ደረጃ ምደባ በአዲስ መልክ ሊሰራ ነው

የሆቴሎች የኮኮብ ደረጃ ምደባ በአዲስ መልክ ሊሰራ መሆኑን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ከመስከረም ጀምሮ ከዚህ በፊት የተሰጠው የኮኮብ ደረጃ ስራ ላይ እንደማይውልም ገልጿል። የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ፤ ሚኒስቴሩ አሁን በሚያደረገው የዳግም ደረጃ ምዘና ሂደት ውስጥ የማያልፉ ሆቴሎች ከዚህ ቀደም የተሰጣቸው የኮኮብ ደረጃ በሕጉ መሰረት የአገልግሎት ጊዜው ያበቃ በመሆኑ እንደሚሰረዝ ተናግረዋል፡፡ ይህ ዳግም ምደባ በዋናነት …

የሆቴሎች የኮኮብ ደረጃ ምደባ በአዲስ መልክ ሊሰራ ነው Read More »

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፖላንድ ዋና ከተማ ዋርሶው የጀመረው አዲስ በረራ የኢትዮጵያና የፖላንድን ትስስር ያጠናክራል

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፖላንድ ዋና ከተማ ዋርሶው የጀመረው አዲስ በረራ የኢትዮጵያና የፖላንድን የንግድና የኢንቨስትመንት ትስስር ለማጠናከር እንደሚያግዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፖላንድ ዋርሶው ትላንት ማምሻውን አዲስ በረራ የጀመረ ሲሆን በረራውም በሳምንት አራት ጊዜ ይደረጋል ተብሏል። በማስጀመሪያ መርኃ-ግብሩ የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፍተኛ አመራሮች፣ …

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፖላንድ ዋና ከተማ ዋርሶው የጀመረው አዲስ በረራ የኢትዮጵያና የፖላንድን ትስስር ያጠናክራል Read More »

በ2017 በጀት ዓመት በሌማት ትሩፋት የንብ ማነብ 375 ሺህ ቶን የማር ምርት ለማግኘት ታቅዷል – የግብርና ሚኒስቴር 

በ2017 በጀት ዓመት በሌማት ትሩፋት የንብ ማነብ መርሐ ግብር 375 ሺህ ቶን የማር ምርት ለማግኘት መታቀዱን ግብርና ሚኒስቴር አስተወቃ። በግብርና ሚኒስቴር በእንስሳት ሃብት ልማት ዘርፍ የንብ እና ሀር ሃብት ልማት ዴስክ ኃላፊ አዚዛ አያሌው፤ ኢትዮጵያ በማር ምርት ከአፍሪካ 1ኛ ከዓለም ደግሞ 10ኛ ደረጃ ላይ እንደተቀመጠች ገልጸዋል። በኢትዮጵያ ዓመቱን ሙሉ የንብ ቀሰም እጽዋቶች፣ ከ2 ሚሊየን በላይ …

በ2017 በጀት ዓመት በሌማት ትሩፋት የንብ ማነብ 375 ሺህ ቶን የማር ምርት ለማግኘት ታቅዷል – የግብርና ሚኒስቴር  Read More »

የዲጂታል ገንዘብ የሆነው ክሪፕቶከረንሲ ምንድን ነው? እንዴትስ ይሰራል?

ከወረቀትና የሳንቲም ገንዘብ በተጨማሪ የዲጂታል ገንዘቦች የክፍያና ኢንቨስትመንት አማራጭ እየሆኑ መጥተዋል አንዳንድ ሰዎች እና ተቋማት ክሪፕቶ በመባል የሚታወቀውን የክፍያ አማራጭ በመጠቀም ግብይቶችን ያካሂዳሉ የዲጂታል ገንዘብ የሆነው ክሪፕቶከረንሲ ከወረቀትና የሳንቲም ገንዘብ በተጨማሪ አሁን ላይ ሌላኛው ለግዢ እና ኢንቨስትመንት ጥቅም ላይ የሚውል ገንዘብ እየሆነ መጥቷል። አንዳንድ ተቋማትና እና ግለሰቦች አሁን ላይ የፋይናንስ ክፍያዎችን ክሪፕሮከረንሲ በመባል የሚታወቀውን የዲጂታል …

የዲጂታል ገንዘብ የሆነው ክሪፕቶከረንሲ ምንድን ነው? እንዴትስ ይሰራል? Read More »

ኢትዮጵያ በሻይ ቅጠል ምርት ባለኃብቶች በስፋት እንዲሳተፉ ትሻለች 

የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ባለኃብቶች በሻይ ቅጠል ምርት በስፋት እንዲሳተፉ ጥሪ አቀረበ። ከዛሬ ሦስት ዓመት በፊት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሃሳብ አመንጪነት ወደ ሥራ የተገባው የሻይ ቅጠል ምርትን የማስፋት ሥራ ጥሩ ጅማሮ ማሳየቱ ተገልጿል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የዛሬ ሦስት ዓመት በሻይ ቅጠል ምርት ከአፍሪካ ቀዳሚ የሆነችውን ኬንያን ከጎበኙ በኃላ ተሞክሮውን ለማስፋት በስፋት እየተሰራ መሆኑም ተጠቅሷል። …

ኢትዮጵያ በሻይ ቅጠል ምርት ባለኃብቶች በስፋት እንዲሳተፉ ትሻለች  Read More »

የስራና ክህሎት ሚኒስቴር የስራ ዕድልን ለማስፋት ያለመ ስምምነት ከቶፓን ግራቪቲ ግሩፕ ኩባንያ ጋር ተፈራረመ

የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ለስራ አጥ ወገኖች የሥራ ዕድል ለማመቻቸት ያለመ ስምምነት ከቶፓን ግራቪቲ ግሩፕ ኩባንያ ጋር ተፈራረመ። ስምምነቱን የስራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሀት ካሚል እና የቶፓን ግራቪቲ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጂን ፒየር ተፈራርመዋል። ቶፓን ግራቪቲ ተቀማጭነቱን በተባበሩት አረብ ኤሚሬትስ ያደረገ ሲሆን በህትመት ኢንዱስትሪ ላይ የተሰማራ ኩባንያ እና በበርካታ የዓለም አገራት ቅርጫፎች ያሉት ነው። የስራ እና ክህሎት …

የስራና ክህሎት ሚኒስቴር የስራ ዕድልን ለማስፋት ያለመ ስምምነት ከቶፓን ግራቪቲ ግሩፕ ኩባንያ ጋር ተፈራረመ Read More »

በሻንጋይ ኤክስፖ የዲጂታል ኢትዮጵያ መርሐ ግብርን እውን ለማድረግ ልምድና ተሞክሮ አግኝተናል – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ

በሻንጋይ ኤክስፖ ኢትዮጵያ ተግባራዊ እያደረገች ያለውን የዲጂታል ኢትዮጵያ መርሐ ግብርን እውን ለማድረግ የሚያግዝ ልምድና ተሞክሮ ማግኘት ችለናል ሲሉ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ ገለፁ። በቻይና – ሻንጋይ ከተማ በመካሄድ ላይ ባለው የሻንጋይ 2024 ኤክስፖ ላይ የታደሙት ሚኒስትሯ በማህበራዊ ተስስር ገፃቸው÷ በኤክስፖው በዘመናዊ ዲጂታል ቴክኖሎጂ የታገዘ የመሠረተልማት ዝርጋታና ቅንጅት በከተማና መሠረተ ልማት ሴክተር ትኩረት …

በሻንጋይ ኤክስፖ የዲጂታል ኢትዮጵያ መርሐ ግብርን እውን ለማድረግ ልምድና ተሞክሮ አግኝተናል – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ Read More »

በሶማሌ ክልል ከ12 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

የሶማሌ ክልል ገቢዎች ቢሮ ባለፉት 11 ወራት 12 ነጥብ 28 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን አስታውቋል። ቢሮው ለታክስ አምባሳደሮች ባዘጋጀው የእውቅና መርሐ ግብር ላይ የክልሉ ም/ርዕሰ መስተዳድር ኢብራሂም ኡስማን እንዳሉት÷ለተመዘገበው የላቀ ውጤት የታማኝ ግብር ከፋዮች ሚና ከፍተኛ ነው። ዕውቅና የተሰጣቸው የክልሉ የታክስ አምባሳደሮች በቀጣይ በክልሉ የታቀደው ዕቅድ ስኬታማ እንዲሆን የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ አሳስበዋል። በክልሉ እየተከናወኑ ያሉ የመሰረተ …

በሶማሌ ክልል ከ12 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ Read More »

የውጭ ሀገራት ባንኮች በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ መሳተፍ የሚፈጥረው እድል እና ስጋት ምንድን ነው?

የውጭ ባንኮች እንዲገቡ መፈቀዱን ተከትሎ መንግስት የሀገር ውስጥ ባንኮች ስትራቴጃቸውን እንዲንዲከልሱ ሲያሳስብ ቆይቷል። መንግስት በአምስት ዓመታት ውስጥ ከሦስት እስከ አምስት ለሚደርሱ የውጭ ባንኮች ፈቃድ ለመስጠት እቅድ ይዟል በኢትዮጵያ የሚገኙ የተለያዩ የኢኮኖሚ ዘርፎች ባለፉት አመታት ለውጭ ኩባንያዎች ተሳትፎ ዝግ ሆነው የቆዩ ናቸው። በአፍሪካ ሀገራት እና በተለያዩ የአለም ክፍሎች የሚሰራበት ካፒታል ማርኬትን ጨምሮ የኩባንያዎችን ድርሻን የመሸጥ አሰራር …

የውጭ ሀገራት ባንኮች በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ መሳተፍ የሚፈጥረው እድል እና ስጋት ምንድን ነው? Read More »

ወመዘክር ሰነዶችን በሕገወጥ መንገድ የሚያስወግዱ ተቋማትን ተጠያቂ እንደሚያደርግ አሳወቀ

አስፈላጊ ሰነዶችን በሕገወጥ መንገድ በራሳቸው አልያም በጨረታ የሚያስ ወግዱ ተቋማትን በሕግ አግባብ ተጠያቂ እንደሚያደርግ የኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጽሐፍት አገልግሎት (ወመዘክር) አስታወቀ። በአሁኑ ወቅት ከ35 በላይ ተቋማት ሰነዶቻቸው በሕጋዊ መንገድ እንዲወገድላቸው ለአገልግሎቱ ጥያቄ ማቅረባቸው ተገልጿል። የኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጽሐፍት አገልግሎት የተቋማትን ሰነዶች የማስወገድ ሥራ መጀመሩን አስታውቋል፤ በትናንትናው እለትም የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤትንና የሙገር ሲሚንቶ ሰነዶችን በሕጋዊ መንገድ …

ወመዘክር ሰነዶችን በሕገወጥ መንገድ የሚያስወግዱ ተቋማትን ተጠያቂ እንደሚያደርግ አሳወቀ Read More »