ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከኒው ዴቨሎፕመንት ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከብሪክስ አባል ሀገራት ኒው ዴቨሎፕመንት ባንክ ፕሬዚዳንት ዲልማ ሩሴፍ ጋር ተወያዩ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከኒው ዴቨሎፕመንት ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር የተወያዩት ከ3ኛው የቤልት ኤንድ ሮድ ፎረም ጎን ለጎን ነው።

ምንጭ፦ ኤፍ.ቢ.ሲ

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *