የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮምሽን የአለም የኢንቨስትመንት ፕሮሞሽን ኤጀንሲ ይፋዊ አባል በመሆኑ የተሰማውን ደስታ ለመግለፅ ይወዳል፡፡

ይህን አጋጣሚ ኮምሽኑ ከኢንቨስትመንት ፕሮሞሽን ኤጀንሲዎች አለምቀፍ ልምዶችን የሚቀስምበት፣ አለምአቀፋዊ የኢንቨሰትመንት ፕሮሞሽንን በምቹ የኢንቨትመንት ካባቢ፣ በድጋፍ እና ክትትል እና ዕድል እና አምራጮች ዙሪያ የሚሰራበት ሲሆን በሀገራችን ለሚያለሙ ኢንቨስተሮችም አለምአቀፋዊ የኢንቨስትመንት ዕይታዎች እና የአሰራር ሂደቶች እንዲጎለብቱ የሚሰራ ይሆናል፡፡

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *