የኢትዮጵያ አየር መንገድ 11 ኤ350-900 አውሮፕላኖችን ለማዘዝ ከኤር ባስ ጋር ሥምምነት ተፈራረመ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ 11 ኤ350-900 አውሮፕላኖችን ለማዘዝ የሚያስችል የመግባቢያ ሥምምነት ከአውሮፕላን አምራቹ ኤርባስ ጋር ተፈራረመ

ሥምምነቱ ተጨማሪ ስድስት አውሮፕላኖችን የመግዛት አማራጭን በውስጡ ያካተተ እንደሆነ ከአየር መንገዱ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ምንጭ፦ ኤፍ.ቢ.ሲ

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *