የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ማውን ከተማ በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ማውን ከተማ በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ።

አየር መንገዱ በረራውን ሰኔ 3 ቀን 2016 ዓ.ም የሚጀመር መሆኑን የገለፀ ሲሆን በሳምንት ሶስት ቀን ወደ ከተማዋ በረራ እንደሚያደርግ ገልጿል።

አየር መንገዱ በረራ ሲጀምር ማውን ከተማ በቦትሰዋና ሁለተኛዋ የኢትዮጵያ አየር መንገድ መዳረሻ እንደምትሆን ተመላክቷል።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *