ኮምሽነር ኢንጂነር ለሊሴ ነሜ እና በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ ሚኒስተር ኮንሶላር ያንግ ዪ ሃንግ የሁዋጃን ኢንደስትሪ ፓርክን የቆዳ ውጤቶች ማምረቻ ኢንደስትሪዎች ጎብኝተዋል፡፡

ፓርኩ ተቋርጦ የነበረው የምርት ሂደት መቀጠሉ እና የማስፋፊያ ፍላጎት ማሳየቱን ኮምሽነር ለሊሴ ያደነቁ ሲሆን መንግስት ምቹ የኢንቨስትመንት ከባቢን በመፍጠር ለፓርኩ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋግጠዋል፡፡

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *