ኮምሽነር ኢንጂነር ለሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ የቼክ ሪፐብሊክ አምባሳደር ከሆኑት ክቡር አምባሳደር ሞርስላቭ ኮሴክ ጋር መክረዋል፡፡

የሁለቱን ሀገራት አጋርነት ለማጠናከር በጋራ መስራት ስለሚቻሉ ስራዎች ሰፊ ውይይት ያደረጉ ሲሆን የኢንቨስትመንት ዘርፎች ላይ ባተኮሩ እና ስትራቴጂካዊ በሆኑ የኢንቨስትመንት ፕሮሞሽን ስራዎች የቼክ ኢንቨስተሮችን ወደ ሃገራችን ለመሳብ በጋራ እንደሚሰሩም አረጋግጠዋል፡፡

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *