ከ100 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር በላይ ኢንቨስትመንት ካስመዘገቡ ኢንቨስተሮች ጋር የውል ስምምነት ተፈረመ

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከ100 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር በላይ ኢንቨስትመንት ካስመዘገቡ ኢንቨስተሮች ጋር የውል ስምምነት ተፈራርሟል።

የውል ስምምነት የፊርማ ስነ-ስርዓቱ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አክሊሉ ታደሰ እና ባለሀብቶቹ መካከል እየተከናወነ እንደሚገኝ የኮርፖሬሽኑ የተገኘው መረጃ ያመላክታል።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *