ኢትዮጵያ በኳታር የቡና ኤክስፖ እየተሳተፈች ትገኛለች

ኢትዮጵያ በኳታር ዶሃ እየተካሄደ ባለው አለም አቀፍ የስፔሻሊቲ ቡና ትርኢት ላይ በንቃት እየተሳተፈች ነው። ዝግጅቱ ዛሬን ጨምሮ ሶስት ቀናትን ይካሄዳል።

ምንጭ፡ 2መርካቶ

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *