ቻይና የመንግሥት ሠራተኞቿ ከውጭ የሚገቡ ዲጂታል ቁሶችን እንዳይጠቀሙ አገደች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015

ቻይና የመንግሥት ሠራተኞቿ ከውጭ የሚገቡ ዲጂታል ቁሶችን እንዳይጠቀሙ ማገዷን አስታወቀች፡፡

ቻይና ገደቡን የጣለችው ለሳይበር ደኅንነቴ ስጋት ነው በሚል ምክንያት መሆኑን ቲአርቲ ወርልድ ዘግቧል፡፡

በመሆኑም የቻይና የመንግሥት ሠራተኞች እና ሃላፊዎች አይ ፎንን ጨምሮ ማናቸውንም ከውጭ የሚገቡ የዲጂታል ቴክኖሎጂ ቁሶችን እንዳይጠቀሙ አስጠንቅቃለች፡፡

ምንጭ፦ ዘ ዎል ስትሪት ጆርናል

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *