ቴሌብር ለነዳጅ ድጎማ 189,698 መኪኖችን አስመዝግቧል

የ2007 በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ 189,698 ተሸከርካሪዎች በቴሌብር ተመዝግበዋል ። መንግስት የነዳጅ አቅርቦት ማሻሻያ ርምጃዎችን ተግባራዊ ማድረግ ከጀመረ እና ሚኒስቴሩ እና ኢትዮ ቴሌኮም የመግባቢያ ስምምነት ከተፈራረሙ በኋላ ተሽከርካሪዎቹ በዲጂታል ገንዘብ ፕላትፎርም የነዳጅ ድጎማ ለማግኘት መመዝገባቸውን የንግድና ክልል ውህደት ሚኒስቴር አስታውቋል።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *