እንትዋወቅ

ስለ እኛ

ለየት ያለ አገልግሎት

የኢንቨስተሮችን ስራዎች ማቅለል

ዋንስቶፕ የአንድ  ማዕከል  ኢንቨስትመንት አገልግሎቶቻችን በኢንቨስትመንት አማካሪነት፣ በጉምሩክ ማስተላለፍ፣ በግንባታ ንድፍ እንዲሁም ከባለብዙ ዲሲፕሊን ቡድኖቻችን ጋር በመተባበር የኢቨንት አደረጃጀትና ሂሳብ (ኦዲቲንግ) አገልግሎት በመስጠት በሚገባ የተደራጀ አገልግሎት ሰጪ ኢትዮጵያዊ ድርጅት ነው።

ኩባንያችን ላለፉት ዓመታት በአብዛኛው ለቻይና ባለሀብቶች አገልግሎቱን ሲሰጥ ቆይቷል። በአሁኑ ወቅት አገልግሎቱን በማስፋት እዚህ ኢትዮጵያ ውስጥ ፕሮጀክት (ኢንቨስት) ለማድረግ ና እቅድ ላላቸውና ለሁሉም ባለሀብቶችና የንግድ ሰዎች ማስተናገድ ችሏል።

የድርጅቱ መስራች ሚኪያስ አበራ የተለያዩ መስኮችን በመሸፈን በኢንቨስትመንትና በንግድ ስራ ከአሥር ዓመት በላይ ልምድ ያለው ፣ የተገለፀ፣ አዳዲስ የንግድ አስተዳደርና የኢንቨስትመንት አማካሪ ነው።

የሥራ ባልደረቦች

የሥራ ባልደረቦች

ሱራፌል ዉቤ

የባለአክሲዮኖች ቦርድ ሊቀመንበር

ሚኪያስ አበራ

ዋና ሥራ አስኪያጅ

ኤደን ተፈራ

ምክትል ፕሬዚዳንት

እሰይ ወርቁ

MD Logistics

ዮናታን አሽብር

የሰው ሀብት & አስተዳዳሪ

ሚልኪ ሄይ

MD Consulting


ፍጹም

ማርኬቲንግ ኃላፊ

ሰላማዊት አበራ

የደንበኛ አገልግሎት

20+ ሰራተኞች

በደስታ

የተገለገሉ ደንበኞች

የእኛ ከፍተኛ ዋጋ ያላቸው ደንበኞች ለምን መረጡን ...

አሁኑኑ ይሞክሩን

የቢሮ አድራሻ

ከ ጎግል ማፕ