የቻይና አየር መንገዶች ወደ አሜሪካ የሚያደርጉት ሳምንታዊ በረራ ወደ 50 እንዲያሳድጉ ተፈቀደ

የቻይና አየር መንገድ ሳምንታዊ የአሜሪካ በረራ 35 ነበር ከኮቪድ 19 በፊት የቻይና አየር መንገዶች ወደ አሜሪካ የሚያደርጉት ሳምንታዊ በረራ 150 ነበር የቻይና አየር መንገዶች ወደ አሜሪካ የሚያደርጉት ሳምንታዊ በረራ ወደ 50 እንዲያሳድጉ ፈቃድ እንደሚሰጣቸው የአሜሪካ የትራንስፖርት ቢሮ አስታውቋል። ለቻይና አየር መንገዶች የተፈቀደው ሳምንታዊ የበረራ ቁጥር ከኮሺድ 19 በፊት ከነበረው ጋር ሲነጻጸር አንድ ሶስተኛው መሆኑንም ሮይተርስ …

የቻይና አየር መንገዶች ወደ አሜሪካ የሚያደርጉት ሳምንታዊ በረራ ወደ 50 እንዲያሳድጉ ተፈቀደ Read More »

አንድ ቢትኮይን በ59 ሺህ ዶላር መመንዘር ጀመረ

አንድ ቢትኮይን ከ12 ዓመት በፊት 12 ዶላር ብቻ ነበር የምናባዊ ገንዘብ መገበያያ ገንዘቦች ከሚያዚያ ጀምሮ በታሪክ ከፍተኛ ምንዛሬ ዋጋ እንደሚያገኙ እየተገመተ ይገኛል አንድ ቢትኮይን በ59 ሺህ ዶላር መመንዘር ጀመረ። ባለፉት ሁለት ዓመታት ዋጋው አሽቆልቁሎ የነበረው የዓለም ምናባዊ ወይም ክሊፕቶከረንሲ መገበያያ ገንዘብ ከፍተኛ ጭማሪ በመሳየት ላይ ይገኛል። አሁን ላይ እንድ ቢትኮይን በ59 ሺህ ዶላር በመመንዘር ላይ …

አንድ ቢትኮይን በ59 ሺህ ዶላር መመንዘር ጀመረ Read More »

ተቋሙ በግማሽ ዓመቱ 23 ነጥብ 46 ቢሊዮን ብር ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፡- በ2016 በጀት ግማሽ ዓመት 23 ነጥብ 46 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አስታወቀ። የተቋሙ የኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን መምሪያ ኃላፊ ደምሰው በንቲ በተለይ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ በመርከብ አገልግሎት፣ በጭነት አስተላላፊነት፣ በወደብና ተርሚናል አገልግሎት እንዲሁም በኮርፖሬት አገልግሎት ዘርፍ የተለያዩ ሥራዎችን እየሠራ ይገኛል። በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት 17 ነጥብ 23 ቢሊዮን ብር …

ተቋሙ በግማሽ ዓመቱ 23 ነጥብ 46 ቢሊዮን ብር ገቢ አገኘ Read More »

የሕንድ ንግድና ኢንቨስትመንት ልዑክ በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎቱን ገለጸ

የሕንድ ንግድ እና ኢንቨስትመንት ልዑክ በኢትዮጵያ በተለያዩ የኢንቨስትመን ዘርፎች ላይ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገልጿል። ልዑኩ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነሮች ዳጋቶ ኩምቤ እና ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር) ጋር በአዲስ አበባ ተወያይቷል። በውይይታቸውም በኢትዮጵያ በፋርማሲቲካል፣ በጨርቃጨርቅ፣ በአይ ሲ ቲ፣ በግብርና እና ሌሎችም ዘርፎች ኢንቨስት ለማድረግ ፍላጎት እንዳለው ልዑኩ ማሳወቁን የኮሚሽኑ መረጃ ያመላክታል። የሕንድ ንግድና ኢንቨስትመንት ልዑክ በኢትዮጵያ …

የሕንድ ንግድና ኢንቨስትመንት ልዑክ በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎቱን ገለጸ Read More »

ጀርመን በኢኮኖሚ እድገት በዓለም ሦስተኛ ደረጃን ያዘች

ጀርመን ሦስተኛዋ የዓለም ባለግዙፍ ኢኮኖሚ ደረጃን ከጃፓን ተረከበች። ይህን ተከትሎም በዓለም ግዙፍ ኢኮኖሚ ያላቸው ሀገራት በቅደም ተከተል አሜሪካ ፣ ቻይና እና ጀርመን ሆነዋል። ጃፓን ደግሞ ከዚህ በፊት ከነበረችበት 3ኛ ደረጃ በጀርመን ተቀድማ አራተኛዋ ባለግዙፍ ኢኮኖሚ መሆኗን ዘ ጋርዲያን አስነብቧል። የጃፓን ጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት ባለፈው ዓመት 4 ነጥብ 2 ትሪሊየን ዶላር የነበረ ሲሆን ፥ በአንጻሩ …

ጀርመን በኢኮኖሚ እድገት በዓለም ሦስተኛ ደረጃን ያዘች Read More »

ኢትዮጵያ የቢትኮይን ግብይት ማካሄድ የሚያስችል መረጃ ማዕከል ግንባታ ስምምነት ተፈራረመች።

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲን ከሆንግ ኮንግ ኩባንያ ጋር የ250 ሚሊዮን ዶላር ስምምነት ተፈራርሟል በኢትዮጵያ የምናባዊ ግብይትን ማካሄድ አሁንም እንደተከለከለ ነው ኢትዮጵያ የቢትኮይን ግብይት ማካሄድ የሚያስችል መረጃ ማዕከል ግንባታ ስምምነት ተፈራረመች። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የምናበዊ ገንዘብ ወይም የክሪፕቶከረንሲ ግብይት ፍላጎት እየጨመረ ሲሆን በኢትዮጵያም አጀንዳ ከሆነ አምስት ዓመት ሆኖታል። ከሁለት ዓመት በፊት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የትኛውንም የምናባዊ ገንዘብ …

ኢትዮጵያ የቢትኮይን ግብይት ማካሄድ የሚያስችል መረጃ ማዕከል ግንባታ ስምምነት ተፈራረመች። Read More »

የብሪክስ ሀገራት 45 ትሪሊየን ዶላር ኢንቨስት ሊደረግ የሚችል ሃብት እንዳላቸው ተመላከተ

የብሪክስ አባል ሀገራት 45 ትሪሊየን ዶላር ኢንቨስት ሊደረግ የሚችል ሃብት እንዳላቸው የሄንሌይ እና ፓርትነርስ የብሪክስ የሃብት ሪፖርት አመላከተ። ቀደም ሲል ሩሲያ፣ ሕንድ፣ ቻይና፣ ደቡብ አፍሪካና ብራዚል አቅፎ የነበረው ብሪክስ ፥ በአሁኑ ወቅት ሳዑዲ ዓረቢያ፣ ኢራን፣ ኢትዮጵያ፣ ግብፅ እና የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች በመቀላቀል ቡድኑ መስፋፋቱ ተጠቁሟል። በሪፖርቱ መሰረት አሥሩ ሀገራት በአሁኑ ወቅት 1 ነጥብ 6 ሚሊየን …

የብሪክስ ሀገራት 45 ትሪሊየን ዶላር ኢንቨስት ሊደረግ የሚችል ሃብት እንዳላቸው ተመላከተ Read More »

ቻይና የስድስተኛውን ትውልድ ኔትወርክ መጀመር የሚያስችል ሳተላይት ይፋ አደረገች

ሀገሪቱ ዓለም አምስተኛው ትውልድ ኔትወርክን አጥጥሞ ሳይጨርስ ስድስተኛውን ለመሞከር ዝግጅት ጀምራለች። መንግስታዊው ቻይና ሞባይል ከፍተኛ ዳታ መልቀቅ የሚያስችል ሳተላይቱን አምጥቋል ቻይና የስድስተኛውን ትውልድ ኔትወርክ መጀመር የሚያስችል ሳተላይት ይፋ አደረገች። የዓለማችን ቴክኖሎጂ መሪ የሖነችው ቻይና ስድስተኛው ትውልድ ወይም 6ጂ የተሰኘውን ኔትወርክ ማቅረብ የሚያስችል ሳተላይት ማምጠቋን አስታውቃለች። ቻይና ሞባይል በተባለው የቴሌኮም ኩባንያ በኩል የመጠቀችው ይህች የኮሙንኬሽን ሳተላይት …

ቻይና የስድስተኛውን ትውልድ ኔትወርክ መጀመር የሚያስችል ሳተላይት ይፋ አደረገች Read More »

በ2024 ከዶላር አንጻር ደካማ ገንዘብ ያላቸው 10 የአፍሪካ ሀገራት የትኞቹ ናቸው?

የአንድ ሀገር ገንዘብ በሌላ ሀገር ገንዘብ ሲመነዘር ያለቀወ ዋጋ ጥንካሬውንና ድክመቱን ያሳያል። ሳኦቶሜና ፐሪንሲፔ ቀዳሚ ስትሆን፤ 1 የዶላር በ22 ሺህ 281 የሀገሪቱ ገንዘብ (ዶቦራ) ይመነዘራል በፈረንጆቹ 2024 ከዶላር አንጻር ገንዘባቸው ደካማ የሆነ 10 የአፍሪካ ሀገራት ከሰሞኑ ይፋ ተደርገዋል። የአንድ ሀገር ገንዘብ በሌላ ሀገር ገንዘብ ሲመነዘር ያለው ዋጋ ጥንካሬውን እን ድክመቱን ያሳያል የተባለ ሲሆን፤ ቢዝነስ ኢንሳይደር …

በ2024 ከዶላር አንጻር ደካማ ገንዘብ ያላቸው 10 የአፍሪካ ሀገራት የትኞቹ ናቸው? Read More »